በአካላዊም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወታችን፣ ሁልጊዜም ብዙ ፈተናዎችና እንቅፋቶች አሉ። ቀደም ባሉት ጊዜያት፣ እስራኤላውያን ታላላቅ ፈተናዎችን በገጠሟቸው ጊዜ - ውሃና ምግብ የሌለበት ምድረ በዳ እና ግዙፍ ሰዎች የሚኖሩባት የከነዓን ምድር፣ ኢያሱና ካሌብ ተስፋቸውን በእግዚአብሔር ብቻ አድርገው ነበር። ልክ እንደ እነርሱ፣ እግዚአብሔር በችግሮች መካከል የከፈተልንን የተስፋ በር ለማየት እምነት ያስፈልገናል።
ልክ በኢየሱስ ትንሣኤና ዕርገት፣ እግዚአብሔር በኢየሱስ ስቅለት ተስፋ ለቆረጡት የጥንቷ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን የመንግሥተ ሰማያትን የተስፋ በር ከፍቶላቸዋል፣ ኢየሱስም ለሊቱን ሙሉ ምንም ያልያዘውን ጴጥሮስን እንዳሳየው፣ በቃሉ ስንሠራ የሚገለጠው ተአምር ዛሬም ቢሆን፣ የክርስቶስ አንሳንግሆንግ “ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል” የተባሉት ቃላት በእርግጥ ይፈጸማሉ።
“እግዚአብሔር ሆይ፤ የሕይወቴን ፍጻሜ፣ የዘመኔንም ቍጥር አስታውቀኝ፤ ዐላፊ ጠፊ መሆኑንም ልረዳ። “ጌታ ሆይ፤ አሁንስ ወደ ማን ልመልከት? ተስፋዬ በአንተ ላይ ነው። መዝሙር 39:4–7
እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ለሕዝብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን፣ ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል። ማቴዎስ 24:13–14
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት