ከ2,000 ዓመታት በፊት ኢየሱስን ከተገናኙት ሰዎች መካከል፣
የመቶ አለቃው እና ደም ሲፈሳት የነበረችው ሴት
ኢየሱስን እንደ አዳኝ በማወቃቸው ምክንያት በረከቶችን ማግኘት
ችለው ነበር እና ለመባረክ እድሉን አላጡም።
በመንፈስ ቅዱስ ዘመን ለሚኖሩ ሁሉ ለመባረክ እድሉን እንዳያጡ፣
በእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ውስጥ፣
ያም ሰማያዊ እናት በምትኖርበት በጽዮን፣
እንደ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ በፍጹም እምነት
እግዚአብሔር የሰጣቸውን ተልእኮ ማከናወን አለባቸው።
ኢየሱስም፣ “ኑ፣ ተከተሉኝ፤ ሰዎችን አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት። ማቴዎስ 4፥19–20
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት