የሰው ልጅ እግዚአብሄርን እንዲፈራና እንደ እግዚአብሔር ትምህርት የጽድቅ ህይወት እንዲመራ ምክንያት የሆነው እግዚአብሔር ቃል በገባለት ዘላለማዊ መንግሥተ ሰማያት ለዘላለም ደስተኛ ለመሆን ነው። ለዚህም ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ለእምነት ግብ ማለትም ለነፍስ መዳን እንደሮጠ የተናገረው።.
ወደ ነፍሳችን መዳን ይመራን ዘንድ፣ የእምነታችን ግብ፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ በሥጋ ለሁለተኛ ጊዜ ወደዚህ ምድር መጥቶ በ325 ዓመተ ምረት የተሻረውን አዲሱን ኪዳን ፋሲካ መለሰ። የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያለ ፋሲካ በውስጣችን ሊኖር አይችልም የሚለውን ትምህርት በመከተል በዓለም ዙሪያ ያሉ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት ፋሲካን ቅዱስ አድርገው ያከብራሉ።.
እነዚህ ነገሮች በእናንተ ላይ የደረሱት፣ በእሳት ተፈትኖ ቢጠራም፣ ጠፊ ከሆነው ወርቅ ይልቅ እጅግ የከበረው እምነታችሁ፣ እውነተኛ መሆኑ እንዲረጋገጥና ኢየሱስ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ ምስጋናን፣ ክብርንና ውዳሴን እንዲያስገኝላችሁ ነው። . . . የእምነታችሁን ፍጻሜ፣ እርሱም የነፍሳችሁን ድነት እየተቀበላችሁ ነውና። 1ኛ ጴጥሮስ 1፡7-9
ምስክርነቱም ይህ ነው፤ እግዚአብሔር የዘላለምን ሕይወት ሰጠን፤ ይህም ሕይወት ያለው በልጁ ነው። 1ኛ ዮሐንስ 5፡11
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት