ኢያሱና ካሌብ በእግዚአብሔር ተስፋ ላይ ጽኑ እምነት ነበራቸው።
እግዚአብሔር ቃል የገባላቸው በከነዓን ግዙፎች ቢኖሩም ኢያሱና
ካሌብ እግዚአብሔር በእርግጥ እንደሚሰጣቸው በእርግጠኝነት ያምኑ ነበር።
ልክ እንደ ካሌብ በ85 ዓመቱ እንኳን ሄዶ የተስፋውን
ምድር ለመውረስ እንዳላመነታ፣ በዚህ ዘመን፣
እኛም እንደ ኢያሱና እንደ ካሌብ በእምነት መንግሥተ
ሰማያትን ተስፋ ማድረግ አለብን።
እግዚአብሔር ከኢያሱና ካሌብ ጋር ወደ ከነዓን ሲጓዙ
እንደነበረው ሁሉ፣ ዛሬም፣ ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና
እግዚአብሔር እናት ሁል ጊዜ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን
ወንጌል በአለም ላይ በፍጥነት እንዲገለጥ መንገድ
እየከፈቱ እንደሆነ ይሰማናል።
መኖሪያችሁ እንድትሆን በጽኑ ወደ ማልሁላችሁ ምድር ከዮፎኒ
ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በስተቀር ከእናንተ
አንዳችሁም አትገቡባትም።
ኦሪት ዘኍልቍ 14፥30
የእግዚአብሔር ባሪያ ሙሴ ከሞተ በኋላ፣ እግዚአብሔር
የሙሴን አገልጋይ የነዌን ልጅ ኢያሱን እንዲህ አለው፤
“ . . . ጽና፤ ለቀደሙት አባቶቻቸው እሰጣችኋለሁ ብዬ
የማልሁላቸውን ምድር እንዲወርሱ፣
ይህን ሕዝብ የምትመራው አንተ ነህና በርታ። . . .
በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤”
ኢያሱ 1፥1-9
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት