እስራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ነፃ በወጡ ጊዜ፣
ወደ ተስፋይቱ ምድር ከነዓን በገቡ ጊዜ፣ ንጉሥ ኢዮስያስና
ንጉሥ ሕዝቅያስ፣ ጣዖታትን የሚያመልኩ ወደ እግዚአብሔር
ሲመለሱ፣ እስራኤላውያን ከምርኮ ነፃ በወጡ ጊዜም
ፋሲካ ዋነኛው ነበር።ልክ በእነዚያ ጊዜያት እንደነበረው፣
የእግዚአብሔር የማዳን ሥራ ዛሬም በፋሲካ እየተገለጠ ነው።
ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት፣ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ
ጋር ሊጠብቀው የጓጓው የአዲስ ኪዳን ፋሲካ በ325
ዓመተ ምረት በሃይማኖትና በፖለቲካ መካከል በተፈጠረ
ሽርክና ተወግዶ በጨለማ ጠፋ። ነገር ግን፣ በትንቢት እንደተነገረው፣
ክርስቶስ አህንሳንግሆንግ መጥቶ የማዳንን ሥራ በፋሲካ አስጀመረ።
እንዲህም አላቸው፤ “መከራ ከመቀበሌ በፊት ይህን ፋሲካ
አብሬያችሁ ለመብላት በጣም ስመኝ ነበር፤”
ሉቃስ 22፥15
በቂጣ በዓል የመጀመሪያ ቀን ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሱስ ቀርበው፣
“ፋሲካን እንድትበላ የት እንድናዘጋጅልህ ትፈልጋለህ?” አሉት።
እርሱም፣ “ወደ ከተማ ሄዳችሁ እገሌ የተባለውን ሰው፣
‘መምህር ጊዜዬ ተቃርቧልና ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን
በቤትህ አከብራለሁ ብሏል’ በሉት” አላቸው።
ማቴዎስ 26፥17-18
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት