በሰዎች አይን የማይታይ የመጀመሪያ ደረጃ ቅንጣቶች አለም አለና ጨረቃ የሚባል አለም አለ - በስበት ኃይል ልዩነት የተነሳ - ከመሬት ጋር ሲወዳደር ከስድስት እጥፍ በላይ ጥንካሬን መስራት ትችላላችሁ።
እንደዚሁም፣ በክርስቶስ አህንሳንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት የምትመራው መንግሥተ ሰማያት በእርግጥ አለች።
ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ የሚሠራበትን የእምነት ዓለም ስንገነዘብ፣ በእምነት የሚመጡትን ተአምራት ለምሳሌ ቀይ ባህርን መከፈል፣ የጌዴዎን ድልና የኢያሪኮ መውደቅ፣ እና የሁለት ዓይነ ስውራን መፈወስን የመሳሰሉ ተአምራትን እናገኛለን።
ዐይነ ስውሮቹም ኢየሱስ ወደ ገባበት ቤት ተከትለው ገቡ፤ ኢየሱስም፣ “ዐይናችሁን ላበራላችሁ እንደምችል ታምናላችሁ?” ሲል ጠየቃቸው። እነርሱም፣ “አዎን፣ ጌታ ሆይ፤” ብለው መለሱለት። ከዚያም ኢየሱስ ዐይናቸውን ዳስሶ፣ “እንደ እምነታችሁ ይሁንላችሁ” አላቸው። ዐይናቸውም በራ፤ . . . ማቴዎስ 9፥28-30
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት