እስራኤላውያን ግብፅን ለቀው በወጡ ጊዜ፣ እግዚአብሔር በመጀመሪያ
የፋሲካን ኃይል ገለጠ፣ እና ፋሲካን በሙሴ ህግአወጀ፣ እናም ለሚመጣው
ትውልድ በተመደበው ጊዜ እንዲያከብሩት አዘዛቸው።
በኋላ፣ የእግዚአብሔር ሰዎች የፋሲካን በዓል ካከበሩ በኋላ
የተመሰገኑና ከአደጋ ተጠብቀው ነበር፣ እና ኢየሱስም የዘላለም ህይወትን
በረከት ሰጥቷቸው ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ፋሲካን አድርጓል።
በ325 ዓ.ም ፋሲካ ከተሻረበት ጊዜ ጀምሮ፣ ሁሉም አብያተ
ክርስቲያናት የአረማውያንን ጣዖት ልማዶች እያከበሩ ነው።
ነገር ግን፣ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት በክርስቶስ
አህንሳንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት ትምህርቶች እግዚአብሔር
ህዝቡን ለትውልድ እንዲያከብሩት ያዘዘውን የፋሲካን
አስፈላጊነት ተገንዝበው ያከብሩታል።
ንጉሡም መላውን ሕዝብ፣ “በዚህ በኪዳኑ መጽሐፍ በተጻፈው
መሠረት የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ፋሲካ አክብሩ” ብሎ አዘዘ። . . .
በሙሴ ሕግ በተጻፈው መሠረት በፍጹም ልቡ፣ በፍጹም ነፍሱ፣
በፍጹም ኀይሉ ወደ እግዚአብሔር የተመለሰ፣ እንደ ኢዮስያስ ያለ ንጉሥ፣
ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ በኋላ ፈጽሞ አልተነሣም።
2 ነገሥት 23፡21–25
እርሱም፣ “ወደ ከተማ ሄዳችሁ እገሌ የተባለውን ሰው፣
‘መምህር ጊዜዬ ተቃርቧልና ከደቀ መዛሙርቴ ጋር ፋሲካን በቤትህ
አከብራለሁ ብሏል’ በሉት” አላቸው።
ደቀ መዛሙርቱም ኢየሱስ ባዘዛቸው መሠረት
የፋሲካን ራት አዘጋጁ።
ማቴዎስ 26፡18-19
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት