የሰው ልጅ አሁን በህመም፣ በመከራና በሀዘን በተሞላ አለም
ውስጥ እየኖረ ስለሆነ፣ እግዚአብሔር ሞት፣ ህመም እና ሀዘን
በሌለበት መንግሥተ ሰማያትን ሊሰጠን ይፈልጋል፣ ነገር ግን
ዘላለማዊ ደስታ፣ ሃሴት ሞልቶ ይትረፈረፋል-ይህ
የእግዚአብሔር እቅድ ነው።
እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ዘላለማዊውን መንግሥተ ሰማያትን
ርስት አድርጎ ለመስጠት አዲሱን ኪዳን መሥርቷል።
በመንግሥተ ሰማያት ውስጥ በረከቶችን የማከማቸት ምሥጢር
እንደ ሰንበትና ፋሲካ ያሉ በዓላትን ማክበር ነው፣ እሱምእንደ
አዲስ ኪዳን መካከለኛ ሆኖ የመጣውን ክርስቶስ አህንሳንግሆንግና
የአዲሱ ኪዳን እውነታ የሆነችውን እግዚአብሔር እናት ናት።
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ምሏል፤ “እንደ ዐቀድሁት
በርግጥ ይከናወናል፤ እንደ አሰብሁትም ይሆናል።
ኢሳ 14፥24
እንባን ሁሉ ከዐይናቸው ያብሳል፤ ከእንግዲህ ወዲህ ሞት ወይም
ሐዘን ወይም ልቅሶ ወይም ሥቃይ አይኖርም፤
የቀድሞው ሥርዐት ዐልፏልና።”
ራእይ 21፥4
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት