ኢየሱስ ለልጆቹ አዲሱን ኪዳን የመሰረተው
የራሱን ሕይወት በመክፈል ነው።
ለዚህም ነው የጥንቷ ቤተክርስቲያን ቅዱሳን
ዋጋዋን አውቀው እስከ መጨረሻው ድረስ
እምነታቸውን የጠበቁት በስደት ነው።
በተመሳሳይ መልኩ፣ ዛሬ፣ የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን
አባላት በክርስቶስ አህንሳንግሆንግና በእግዚአብሔር እናት
አስተምህሮ ዋጋውን በመገንዘብ አዲሱን ኪዳን እንደ
ሰንበትና ፋሲካን ያከብራሉ።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት