እምነት የማይታይ ነው፣ ነገር ግን በመጨረሻ
የሚገለጠው በመታዘዝ ተግባር ነው።
እግዚአብሔር ፍጻሜውን ከመጀመሪያው ተናግሮ
ወደፊትም ስለሚሆነው ትንቢት ተናግሮ የሰው ልጅ
በእምነትና በመታዘዝ የመንግሥተ ሰማያትን መዳን
እንዲያገኝ አጥብቆ አሳስቧል።
እግዚአብሔር አንድ ነገር ሲያዝዘን ለራሱ ጥቅም ሳይሆን ለኛ
ጥቅም ነው-ልክ እንደ ንጉስ ኢዮስያስ፣ አብርሃም እና ኖህ መንገድ፣
ሁሉም ለእኛ ጥቅም እና መዳን ነው።
ስለዚህ፣ በዚህ ዘመን እንዲሁም፣ እንደ መንፈስ እና ሙሽሪት
የመጡትን የክርስቶስን አህንሳህንግሆንግና የእግዚአብሔር እናት
ትምህርቶችን በመታዘዝ፣ የሰው ልጅ ይባረካልና በመጨረሻም
በእግዚአብሔር እረፍት ይሳተፋል።
ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በፍጹም
ብትታዘዝና እኔ ዛሬ የምሰጥህን ትእዛዙን ሁሉ በጥንቃቄ ብትከተል፣
አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በምድር ላይ
ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ በላይ ከፍ ያደርግሃል።
አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ብትታዘዝ፣
እነዚህ በረከቶች ሁሉ ያንተ ይሆናሉ፤ አይለዩህምም። . . .
ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ።
ዘዳግም 28፥1-6
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት