ሰሎሞን የፈለገውን ሁሉ አድርጓል፣ ነገር ግን በመጨረሻ፣ “ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” አለ ታላቁ አሌክሳንደር እንኳን እንደተገነዘበው፣ ሞት ሲመጣ ሰው ባዶ እጁን ይመለሳል። ስለዚህ፣ በዚህች ምድር ጊዜያዊ ደስታ ልንረካ አይገባም፣ ነገር ግን እግዚአብሔርን በመፍራትና ትእዛዛቱን በመጠበቅ ለዘላለም በሰማያዊው መንግሥት እንኖራለን። ለመኖርም ጥበብ የተሞላበትን መንገድ በመሄድ በመንግሥተ ሰማያት ለዘላለም የምናገኘውን ደስታ መሻት ነው።
የሰው ልጅ በዚህች ምድር ላይ በታማኝነት እንድንኖር እና በሰማይ የእግዚአብሔርን በረከት እንድናገኝ የሚያስችሉንን ምርጫዎች ማድረግ አለበት። የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት የሰንበትን ቀንን እና ሰባት ዓመታዊ በዓላትን ያከብራሉ፤ ለመንግሥተ ሰማያትና ለዘላለማዊ ሕይወት በመዘጋጀት በመልካም ሥራዎች እግዚአብሔርን ያከብራሉ።
ዐፈር ወደ መጣበት መሬት ሳይመለስ፣ መንፈስም ወደ ሰጠው ወደ አምላክ ሳይመለስ፣ ፈጣሪህን ዐስብ። “የከንቱ ከንቱ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” ይላል። እነሆ፤ ሁሉ ነገር ከተሰማ ዘንድ፣ የነገሩ ሁሉ ድምዳሜ ይህ ነው፤ አምላክን ፍራ፤ ትእዛዞቹንም ጠብቅ፤ ይህ የሰው ሁለንተናዊ ተግባሩ ነውና። መክብብ 12:7–8
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት