መጽሐፍ ቅዱስ በአዳምና በሔዋን በኩል ስለ
እግዚአብሔር አብና እግዚአብሔር እናት ይመሰክራል።
ልክ ሔዋን "የሕያዋን ሁሉ እናት" እንደተባለች ለሰው
ልጅ ሥጋዊ ሕይወትን ለመስጠትና እግዚአብሔር እናት
ወደዚህ ምድር የመጣችው ለሰው ልጆች
የዘላለም ሕይወትን ለመስጠት ነው።
እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፣ “ሰውን በመልካችን፣ . . .” እና
ወንድና ሴት የተፈጠረ ሲሆን ብዙ ቁጥር የሆነውን ስም
"ኤሎሂም" [አማልክትን] በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ
ከ 2500 በላይ ጊዜ ተጠቅሷል።
በተጨማሪም፣ በእናት በኩል ብቻ ሕይወትን ለማግኘት
ሁሉንም ነገር በመፍጠር ለሰው ልጆች የዘላለም ሕይወት
የሚሰጥ እግዚአብሔር እናት እንዳለች መስክሯል።
እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፣ “ሰውን በመልካችን፣
በአምሳላችን እንሥራ፤ . . .”
ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤
በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልክ ፈጠረው፤
ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
ዘፍጥረት 1፥26-27
አዳምም የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና ሚስቱን ሔዋን ብሎ ጠራት።
ዘፍጥረት 3፥20
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት