ምክንያቱም የዚህ ዘመን በብዙ ሐሰተኛ ክርስቶሶችና
ሐሰተኛ ትምህርቶች የተሞላ ስለሆነ ነው፣
በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት ብቻበእውነትና በውሸት መካከል ልንለይ እንችላለን።
በእነርሱ የዘላለም ሕይወትን የምታገኙ እየመሰላችሁ፣
መጻሕፍትን ትመረምራላችሁ፤ እነዚሁ
መጻሕፍት ስለ እኔ የሚመሰክሩ ናቸው፤ ዮሕ 5፥39
እግዚአብሔር የሆነውን ኢየሱስን በትክክል ሲያውቀው
ጴጥሮስ ልክ የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻዎች እንደተቀበለ፣
በመንፈስ ቅዱስ ዘመን የመጡትን እግዚአብሔር አባትና
እግዚአብሔር እናትን በትክክል ስናውቅ
በሰማይ ታላቅ በረከቶችን መቀበል እንችላለን።
በምድር ላይ ያለው በሰማይ ላለው ምሳሌና ጥላ ነው ተብሎ ተጽፎአል።
በተለይ በምድራው የቤተሰብ ስርአት አማካይነት እግዚአብሔር
ስለ ሰማያዊው የቤተሰብ ስርአት ያነቃናል እናም በፋሲካ
እንጀራና ወይን ብኩል በሚሰጥ በእግዚአብሔር ሥጋና
ደም አማካይነት ብቻ እውነተኛ
(የእግዚአብሄር ልጆች መሆን እንችላለን።)
እግዚአብሔር ለሰሎሞን እውነተኟዋ እናት ማን እንደሆነች እንዲያስተው
ጥበብ እንደሰጠው እንዲሁ አሁን የእግዚአብሄር ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን
በመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት አማካይነት ጥበብ ተሰጥቶአቸዋል
እና ወደ እግዚአብሔር እናት እንዲመጡ ተባርከዋል።
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት