ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝ የሚቻለው በፍፁም እምነት
ብቻ ነው፣ በጌዴዎን፣ በጴጥሮስ እና በቃና ሰርግ ታሪክ፣
እግዚአብሔር በመታዘዝ የሚደረገውን አስደናቂ
መንፈሳዊ ስራ አሳይቶናል።
ሰዎች የራሳቸውን ሐሳብ ትተው የእግዚአብሔርን ፈቃድ
በፍጹም መታዘዝ ያለባቸው ምክንያት እስራኤላውያን
ከግብፅ ወደ ከነዓን ካደረጉት ጉዞ ጋር በሚመሳሰል መልኩ
እግዚአብሔር ስለ ወደፊቱ ጊዜ ስለሚያውቅ በበረከት
መንገድ ይመራናል።
ለሚታዘዙት እግዚአብሔር ምሥጢሩን ይገልጣል
መንፈስ ቅዱስንም ይሰጣል።
የመጨረሻውን ከመጀመሪያው፣ ገና የሚመጣውንም ከጥንቱ ተናግሬአለሁ፤
‘ዐላማዬ የጸና ነው፤ ደስ የሚያሰኘኝንም ሁሉ አደርጋለሁ’ እላለሁ።
ከምሥራቅ ነጣቂ አሞራ፣ ከሩቅ ምድር ዐላማዬን የሚፈጽም ሰው እጠራለሁ።
የተናገርሁትን አደርጋለሁ፤ ያቀድሁትን እፈጽማለሁ።
ኢሳይያስ 46፥10-11
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት