ምንም እንኳን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተመሰከረ
ቢሆንም አንዳንድ ሰዎች በእግዚአብሔር አብና
በእግዚአብሔር እናት ማመን ተስኗቸው እግዚአብሔርን
“አባት” ቢሉም የእግዚአብሔርን ሥጋና ደም የመውረስ
መንገድ የሆነውን የአዲስ ኪዳንን ፋሲካ አላከበሩም።
እንደነዚህ ያሉት ሰዎች መጨረሻቸው
ከእግዚአብሔር ተለይተው ይታወቃሉ።
እግዚአብሔር፣ “እኔ ለእናንተ አባት እሆነዋለሁ
እናንተም ልጆቼ ትሆናላችሁ” ብሏል እናም በእነዚህ
የቤተሰብ ማዕረጎች አማካኝነት የሰው ልጅ መንፈሳዊ
ሰማያዊ ቤተሰብ መሆኑን አብራርቶልናል።
ስለዚህ፣ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት፣
እንደ ሰማያዊ ቤተሰብ፣ በእግዚአብሔር አብና
በእግዚአብሔር እናት እናምናለን፣ እናም በእምነት
መንገድ እንደ ወንድምና እህት እርስ በርሳችን
በመዋደድ እንመላለሳለን።
“ስለዚህ . . . እኔም እቀበላችኋለሁ።”
“እኔ አባት እሆናችኋለሁ፤ እናንተም፣ ወንዶችና ሴቶች
ልጆቼ ትሆናላችሁ፤ ይላል ሁሉን የሚችል ጌታ።”
2ኛ ቆሮንቶስ 6፥17-18
ከላይ የሆነችው ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት
ትኖራለች፤ እርሷም እናታችን ናት።
ገላትያ 4፥26
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት