በዚህች ምድር ላይ የተወለደ እያንዳንዱ ሰው፣ እንደ ሰሎሞንና ኢዮብ፣ በአንድ ወቅት በመንግሥተ ሰማይ የኖረ መልአክ ነበር። በዚህች ምድር ላይ ያለው ሕይወት በድካምና በሀዘን የተሞላ እንደሆነ እንማራለን፤ ምክንያቱም በአንድ ወቅት በሰማይ ከእግዚአብሔር ጋር በክብር ይኖሩ የነበሩ መላእክት ወደ ሞት የሚያደርስ ታላቅ ኃጢአት ከሠሩ በኋላ የተጣሉበት ቦታ ስለሆነ ነው።
ዛሬ፣ የጠፋውን አዲሱን ኪዳን ፋሲካን ያደሰው አምላካችን እንጂ ሌላ ማንም አይደለም። ይህ የሆነበት ምክንያት አዲሱ ኪዳን ፋሲካ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ባቀረበው መስዋዕትነት የመሠረተው ቃል ኪዳን በመሆኑ ነው፤ ይህም የሰው ልጅ ሁሉ ወደ ሞት የሚያደርሰውን — በሰማይ የሠሩትን — ኃጢአት ይቅር እንዲባልና ወደ መንግሥተ ሰማይ እንዲመለስ ነው።
በርሱም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ባለጠግነት መጠን፣ በደሙ በተደረገ ቤዛነት፣ የኀጢአት ይቅርታ አገኘን፤... ኤፌሶን 1፥7
የኀጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው። ሮሜ 6፥23
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት