በዚህ ፕሮቲን ላይ በተመሰረተው አካል ውስጥ
አንድ ሰው በህይወት የመወለዱ ዕድሉ የሎተሪውን
የመጀመሪያ ሽልማት በተከታታይ አርባ ጊዜ
ከማሸነፍ የበለጠ ትንሽ ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ የዘላለም ሕይወትን
ለማግኘት ከፈለግን ከቃሉ ላለመጨመር ወይም
ላለመቀነስ፣ የእግዚአብሔር ቃል በታላቅ
ትክክለኛነት ተመዝግቧል።
ኢየሱስና የጥንቷ ቤተክርስቲያን ሐዋርያት
የተመለከቱት ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር
ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠብቆ ይገኛል።
ሐዋሪያት ጳውሎስና ዮሐንስ “እግዚአብሔር እናት አለን”
ሲሉም በእግዚአብሔር እናት መንፈሳዊ ሔዋን
የዘላለም ሕይወትን ለሰው ልጆች እንደሚሰጥም ያስረዳሉ።
የዚህን መጽሐፍ የትንቢት ቃል የሚሰማውን
ሁሉ አስጠነቅቃለሁ፤ ማንም በዚህ ቃል ላይ አንዳች
ቢጨምር፣ እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን
መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤ ማንም በዚህ የትንቢት
መጽሐፍ ከተጻፈው ቃል አንዳች ቢያጐድል፣
እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት
ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ ዕድሉን ያጐድልበታል።
ራእይ 22፥18-19
እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፣ “ሰውን በመልካችን፣
በአምሳላችን እንሥራ፤ . . .”
ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰውን በራሱ
መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልክ
ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
ዘፍጥረት 1፥26-27
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት