የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንደ ሰንበት እና
ፋሲካ ያሉ በዓላትን ታከብራለች፣
እነዚህም የእግዚአብሔር ትእዛዛት ናቸው።
የእግዚአብሔርን ትእዛዛት ካልጠበቅን፣
ጥሩ ማስተዋልን ልንቀበል አንችልም፣
እና ጥበባችን እና ማስተዋላችን ይጠፋል፣
ይህም እግዚአብሔር የለም ብለን በማመን ክፉ
ስራዎችን እንድንሰራ ይመራናል።
መጽሐፍ ቅዱስ በአብ ዘመን ያህዌን የሚፈልጉ፣
ኢየሱስ ክርስቶስ በወልድ ዘመን፣ እና ክርስቶስ
አህንሳንግሆንግ እና እግዚአብሔር እናት—መንፈስና
ሙሽራዪቱ—በመንፈስ ቅዱስ ዘመን የሚሹት
ማስተዋል ያላቸው መሆናቸውን እንደ እግዚአብሔር
እውነተኛ ሕዝብ እንደሚድኑ ይመሰክራል።
ቂል በልቡ፣ “እግዚአብሔር የለም”ይላል።
ብልሹዎች ናቸው፤ ተግባራቸውም ጸያፍ ነው፤
በጎ ነገርን የሚያደርግ አንድ እንኳ የለም።
በማስተዋል የሚመላለስ፣ እግዚአብሔርን
የሚፈልግ እንዳለ ለማየት፣ እግዚአብሔር
ከሰማይ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ።
ሁሉም ወደ ሌላ ዘወር አሉ፤ በአንድነትም
ተበላሹ፤ አንድ እንኳ በጎ የሚያደርግ የለም።
መዝሙረ ዳዊት 53፥1-3
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው፤
ትእዛዙንም የሚፈጽሙ ጥሩ ማስተዋል አላቸው፤
ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል።
መዝሙረ ዳዊት 111፥10
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት