የኤደን ገነት ህግ፣ የብሉይ ኪዳን ህግና በኢየሱስ የተቋቋመው
አዲሱ ኪዳን ህግ ወደፊት ለሰው ልጆች አስደናቂ ክብር እና
ደስታን ለመስጠት በኤሎሂም አምላክ የተቋቋሙ ናቸው።
ዛሬ፣ እግዚአብሔር ነቢዩ ዳንኤልን ጨምሮ በብዙ ነቢያት
አማካኝነት ከእግዚአብሔር ትእዛዛትና ህግጋቶች መራቅ
እንደ ሕገ ወጥነት፣ ክፋትና ዓመፅ ይቆጠራል።
የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን አባላት የእግዚአብሔርን
ትምህርት እንኳ ችላ እንዳይሉ ነገር ግን በመጽሐፍ ቅዱስ
መሠረት እንዲሠሩ ያዘዛቸውን የክርስቶስን አህንሳንግሆንግና
የእግዚአብሔር እናት ትምህርቶችን በልባቸው ይቀርጻሉ።
ኢየሱስ አዲሱን ኪዳን ሕግ ካቋቋመ፣ አልፎ ተርፎም እነርሱን
በመጠበቅ ረገድ አርዓያ የተወ በመሆኑ ሰንበትንና ፋሲካን
ጨምሮ ሰባቱን በዓላት በሦስት ጊዜያት ያከብራሉ።
በልዑል ላይ የዐመፅ ቃል ይናገራል፤ . . . ለበዓላት
የተመደበውን ጊዜና ሕግን ለመለወጥ ይሞክራል፤ . . .
“ ‘ነገር ግን የፍርድ ዙፋን ይዘረጋል፤ ሥልጣኑም
ይወሰድበታል፤ ፈጽሞ ለዘላለም ይደመሰሳል።
ከዚያም ከሰማይ በታች ያሉ መንግሥታት ልዕልና፣
ሥልጣንና ታላቅነት ለልዑሉ ሕዝብ፣ ለቅዱሳን ይሰጣል።
መንግሥቱ የዘላለም መንግሥት ይሆናል፤ . . .’ ”
ዳንኤል 7፥25-27
በሕጌ ውስጥ ያለውን ብዙውን ነገር ጻፍሁላቸው፤
እነርሱ ግን እንደ እንግዳ ነገር ቈጠሩት።
ሆሴዕ 8፥12
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት