ሙሴና እስራኤላውያን አሥርቱን ትእዛዛት እንዲኖሩበት የእግዚብሔርን ፈቃድ በመከተል ዳስ በሚገነቡበት ጊዜ፣
የሕዝቡ ልብ ተነሳስቶ ቤተ መቅዱን ለመገንባት ማጠናቀቂያ ቁሳ ቁሶችን ሁሉ በደስታ አመጡ።
ይህ የዳስ በዓል አመጣጥ ሆነ።
ኢየሱስ በስብከት በኩል ለሰማያዊ መቅደስ የሚያገለግሉ ቁሳቁሶችን ሰበሰበ።
ለዚህ ዘመን የዳስ በዓል እውነተኛ ትርጉም ለመንፈሳዊው ቤተ መቅደስ ቁሳ ቁሶችን ሰማያዊ የቤተሰብ አባላትን ሁሉ መፈለግና እነርሱን ወደ አባትና እናት መምራት፣ እና ሰማያዊውን መቅደስ መፈጸም ነው።
በእርሱ ሕንጻ ሁሉ አንድ ላይ ተገጣጥሞ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል። እናንተም ደግሞ እግዚአብሔር በመንፈሱ የሚኖርበት ማደሪያ ትሆኑ ዘንድ አብራችሁ እየተገነባችሁ ነው። ኤፌሶን 2፥21–22
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት