እግዚአብሔር የመዳንን መንገድ ሁልጊዜም ስለ
መቅሰፍት ከሚናገሩት ትንቢቶች ጋር አስተምሮናል።
በሙሴ ዘመን በነበረው ታሪክ፣ እስራኤላውያን ባርነት
በነበሩበት ጊዜ፣ እና በሰሜናዊው እስራኤልና በደቡብ
ይሁዳ ታሪክ፣ ከመቅሰፍት ለመዳን ብቸኛው መንገድ
ፋሲካ መሆኑን አሳውቆናል።
ዛሬ፣ በኢየሱስ ትምህርት መሠረት በቅዱስ አቆጣጠር
በመጀመሪያው ወር በአስራ አራተኛው ቀን ምሽት ፋሲካን
በእጀራና ወይን የምታከብር ብቸኛዋ የአለም ተልዕኮ
ማህበር የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ናት።
እንደዚሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፤
“ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈስሰው ደሜ
የሚመሠረት አዲስ ኪዳን ነው።
ሉቃስ 22፥20
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት