መላው ዓለም በየታህሳስ 25፣
ገና የኢየሱስን ልደት ያከብራል።
ይሁን እንጂ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ
በታኅሣሥ 25 እንደተወለደ የሚገልጽ አንድም ጥቅስ የለም።
የገና በዓል ከፀሐይ አምላክ ከሚትራ ልደት
እንደመጣ በታሪክ መረዳት እንችላለን።
ለሁለተኛ ጊዜ የመጣው ክርስቶስ በአህንሳንግሆንግ
የተቋቋመው የእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ገናን አታከብርም፣
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የማይገኝ የፀሐይ አምላክ ልደት ነው።
“ታህሣሥ 25 የኢየሱስ ልደት ሳይሆን የፀሐይ አምላክ ነው።
የገና በዓል የተጀመረው በአረማዊያን ለምታቆጠቁጠው ጸሀይ በማክበር ነው።”
-ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ-
“ገና በእግዚአብሔር የተቋቋመ ወይም በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ አይደለም።”
-ሳይክሎፔዲያ የመጽሐፍ ቅዱስ፣ ሥነ-መለኮታዊና ቤተ ክርስቲያን ሥነ-ጽሑፍ-
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት