መጽሐፍ ቅዱስ ይህንን ዘመን እንደ ታላቅ
የችግር ጊዜ በትንቢት ይገልጸዋል።
በአገሮች መካከል ጦርነት ሲቀሰቀስ እና ስፍር ቁጥር
በሌላቸው የአየር ንብረት አደጋዎች፣ ሰዎች ወደ ጠፈር፣
ወደ ውቅያኖስ ጥልቀት ወይም ከመሬት በታች
ለመሸሽ እቅድ ነድፈዋል።
ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እናት ከምትኖርበት
ከጽዮን በቀር የመዳን መጠጊያ እንደሌለ ይናገራል።
እግዚአብሔር የንጉሥ ናቡከደነፆርን ህልም ለዳንኤል
እንደገለፀው እና እንደተረጎመው ሁሉ ዛሬ በአደጋዎች
መካከል ከሁሉ የሚጠበቀው መሸሸጊያ
እግዚአብሔር እናት እንደሆች ተገልጿል።
ልጆች በአደጋ ጊዜ በእናታቸው እቅፍ ውስጥ የበለጠ
ደህንነት እንደሚሰማቸው ሁሉ፣ እግዚአብሔር እናት
በአደጋዎች ውስጥ ለሰው ልጆች ከሁሉ የተሻለ አስተማማኝ
ቦታ እንደሆች እግዚአብሔር ገልጿል።
“ማንኛውንም ነገር፣ ከምድር ገጽ አጠፋለሁ”
ይላል እግዚአብሔር ።
“ሰውንና እንስሳን አጠፋለሁ፤ የሰማይን ወፎች፣
የባሕርንም ዓሦች አጠፋለሁ፤ ሰውን ከምድር ገጽ
በማስወግድበት ጊዜ፣ ክፉዎች የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ”
ይላል እግዚአብሔር ።
ሶፎንያስ 1፥2-3
ነገር ግን ያ አገልጋይ ክፉ ቢሆንና ለራሱ፣
‘ጌታዬ ይዘገያል’ በማለት፣
ተነሥቶ ሌሎች አገልጋይ ባልንጀሮቹን መምታት ቢጀምር፣
ከሰካራሞችም ጋር ቢበላና ቢጠጣ፣
እርሱ ባልጠበቀው ቀንና ባላሰበው ሰዓት ጌታው መጥቶ፣
ይቈራርጠዋል፤ ዕድል ፈንታውንም ከግብዞች ጋር
ያደርግበታል፤ በዚያም ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
ማቴዎስ 24፥48-51
119 የቡንዳንግ ፖ.ሳ.ቁ፣ ቡንዳንግ-ጉ፣ ሲኦንግናም-ሲ፣ ግዮንጊ-ዶ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ስልክ 031-738-5999 ፋክስ 031-738-5998
ዋና ምስሪያ ቤት፡ 50፣ ሱኒ_ሮ ፣ ቡንዳኔግ_ጉ፣ ሲዮንግያም_ሲ፣ ግዋንጊዶ_ሲ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
ዋና ቤተ ክርስቲያን፡ 35፣ ፓንግዮዬክ_ ሮ ቡንዳንግ _ጉ፣ ሶንግያም ሲ፣ ጊዮኔጊ_ዱ፣ የኮሪያ ሪፐብ.
World Mission Society Church of God ሁሉም መብቶች የተጠብቁ ናቸው። ግላዊ ደኅንነት